Song Lyrics

ማራናታ ጌታ

Tesfaye Chala
Bamare Kine
አዝ፦ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (4x) አዝ፦ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (4x) በቀስተ ዳመና ከሰማይ ይመጣል ተሞሽረሽ ቆይው አክብሮ ይወስድሻል የሰርጉ ቀን ቀርቧል ልብስሽን እጠቢ . (1) . ውዴ ውዴ እያለ በናፍቆት እየጠራ ወደ አንች ይመጣል ኢየሱስ በዳመና (2x) አዝ፦ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (4x) የሰርግሽን ዕለት ዘንግተሽ ከሆነ ዛሬ ተዘጋጂ ዘመኑ ቀረበ መቅረዞቹ ሞልተው ኢየሱስ ይጠበቃል አይዘገይም ደግሞ በፍጥነት ይመጣል ማራናታ እያልሽ ያለቀሽው እንባ ይታበሳል ፈጥኖ ልብሽ ብቻ ይጥና (2x) አዝ፦ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (4x) አንቺን ፈልገው ግን በዙሪያሽ ሚያደቡ እጅግ ብዙ ናቸው ለመዋጥ የጓጉ ድንግልናሽን ግን አጥብቀሽ ጠብቂ ሙሽራሽ ይመጣል ቁሚ ተጠንቀቂ የ እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ እውነተኛ መሲህ ሊመጣ ነውና ልብስሽን እጠቢ (2x) አዝ፦ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ማራናታ ጌታ ማራናታ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection