Song Lyrics

ቆሜ የምዘምረው

Tesfaye Chala
Bamare Kine
በምድር ላይ ስኖር ደስ እንዲለኝ . (1) . ዘምሬ ስወርድ ስሜን አክብሮ እንዲህ አሞገሰኝ ፍፁም አልሻም ደምቆ መታየት ክብርህን ጋርዶ እራስን መግለጽ እኔ ወሬ ብቻ ነኝ ጌታዬ ኢየሱስ ነው እርሱን አክብሩልኝ ለእኔ ክብሬ ይሄ ነው እስካላለኝ ጌታ ለክብሬ አይደለም እርሱን ላከብር እንጂ ልዘምር ዘለዓለም መሳሪያ ድምጼን የማዋህደው ጌታን ላከብር ተመስገን ልለው አይደለም ለእኔ ክብሩ ለእርሱ ነው በሕይወቴ ውስጥ አለኝ ውለታው ቆሜ ምዘምረው ሱስ ይዞኝ አይደለም ፍቅሩ አሸንፎኝ ነው ማርኮኝ ለዘለዓለም ልምድ የለኝም ነበር የግጥም የዜማ ግን ለኢየሱስ ክብር ይህ ሁሉ ተስማማ (2x) ሃሳቡን ይዤ ላገለግለው የውን ሃሳቤ የእንቅልፍ ህልሜ ነው ከብሮ በዓይኔ ሳይ ጠግቤ እረካለው ምግብ አልሻም ሆዴን እረሳለሁ ጌታ ሲከብርልኝ ዝለል ይሰኘኛል ዘምር በእልልታ አመስግን ይለኛል አመስግኜው ሁሌ እኔ አልጠግብምና ገና እዘምራለሁ ወደ እኔ እስኪመጣ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection