Song Lyrics

ግን እርሱ

Temesgen Markos
Yedem Kidan
የኪዳን ልጅ ኪዳን ያለው የተስፋ ዘር ተስፋ ያለው (2x) አይጠፋም ይለመልማል ገና ምድርን ይወርሳል (2x) የአብርሃም ዘር ብዛ ያለው ውረስ ያለው ቃል የሰጥው ጋሻ ሆኖት ከለላው በባዕድ ምድር ላይ መራው አዝ፦ ግን እርሱ አይጠፋም ይለመልማል ገና ምድርን ይወርሳል (2x) ከሰማያት የወረደው የሰው ልጅን ከፍርድ ያዳነው ጠላቶቹ እንኳን ቢዋሹ የመረጣቸው ቢሸሹ አዝ፦ ግን እርሱ አይጠፋም ይለመልማል ገና ምድርን ይወርሳል (2x) በህልሞቹ የተገፋው በጉድጓድ ውስጥ የተጣለው አውሬ በላው ሞቷል በቃ ባለራዕዩ ምን ሊያመጣ አዝ፦ ግን እርሱ አይጠፋም ይለመልማል ገና ምድርን ይወርሳል (2x) የኪዳን ልጅ ኪዳን ያለው የተስፋ ዘር ተስፋ ያለው (2x) አዝ፦ አይጠፋም ይለመልማል ገና ምድርን ይወርሳል (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection