Song Lyrics

የክብር ንጉሥ

Temesgen Markos
Sew Biteyek
የክብር የክብር የክብር የክብር የክብር ንጉሥ ማነው እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል እግዚአብሔር ነው በሰልፍም ኃያል እግዚአብሔር ነው በስራው ኃያል እግዚአብሔር ነው የጭፍሮች ኃያል (2x) መኳንንቶች እናንት መኳንንቶች በሮችን ይከፈቱ ደጆች ይከፈቱ ይግባ የክብር ንጉሥ ወደቤቱ ኃይለኛ ጦረኛ ክንደ ብርቱ እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል እግዚአብሔር ነው በሰልፍም ኃያል እግዚአብሔር ነው በስራው ኃያል እግዚአብሔር ነው የጭፍሮች ኃያል እግሮቹ የጋሉ የበረታ የበረታ በከፍታው ያለ የእኔ ጌታ የእኔ ጌታ አቅም ከቶት አያውቅ ሁሌ ብርቱ ሁሌ ብርቱ እንደገዛልኝ ያ የጥንቱ የናዝሬቱ (2x) ፊቱ ያበራል ያበራል ዓይኑ የእሳት ነበልባል ኧረ ታጣ መሳይ እንደርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ (2x) ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ ማኅተሙን የፈታ የበላይ የበላይ መጀመሪያ የለው መጨረሻ ኤልሻዳይ ተዋጊ ቀንደኛ ድል አድራጊ ድል አድራጊ ሁሌም አንደኛ ነው ፋና ወጌ ፋና ወጌ (2x) ጦረኛ ቢሉ ጦረኛ ፊት ቀዳሚ ነው አንደኛ/ዓይኑ የእሳት ነበልባል ኧረ ታጣ መሳይ እንደርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ (2x) ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ መኳንንቶች እናንት መኳንንቶች በሮችን ይከፈቱ ደጆች ይከፈቱ ይግባ የክብር ንጉሥ ወደቤቱ ኃይለኛ ጦረኛ ክንደ ብርቱ እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል እግዚአብሔር ነው በሰልፍም ኃያል እግዚአብሔር ነው በስራው ኃያል እግዚአብሔር ነው የጭፍሮች ኃያል ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection