Song Lyrics

በወይኑ ሃረግ

Temesgen Markos
Sew Biteyek
በወይኑ ሃረግ ፍሬ ባይገኝ እንዲሁም በለስ ባታፈራ እኔ ግን (2x) በመድሃኒቴ አምላክ ደስ ይለኛል (4x) ማጉረምረም ቢሞላኝ መከራው (እኔ ግን (2x) ደስ ይለኛል) ልቤን በስብራት ቢያደቀው (እኔ ግን (2x) ደስ ይለኛል) እምነቴን ቢያናውጥ የሚታየው (እኔ ግን (2x) ደስ ይለኛል) ውስጤም ሲደነግጥ በሚሰማው (እኔ ግን (2x) ደስ ይለኛል) እርሱ አለኝና ረዳቴ ልምንስ ልሥጋ ሆኖኝ ጉልበቴ በሁኔታዎች አልመዝነውም ለዘለዓለም ከእኔ ጋራ ነው (2x) ጌታ ከእኔ ጋራ ነው ኢየሱስ ከእኔ ጋራ ነው ኢየሱስ ከእኔ ጋራ ነው ከእኔ ጋራ ነው ጌታ ከእኔ ጋራ ነው ኢየሱስ ከእኔ ጋራ ነው ተስፋዬ ጨልሞ ባይኖር መላ (እኔ ግን (2x) ደስ ይለኛል) ያመንኩት ወዳጄ ቢሆን ሌላ (እኔ ግን (2x) ደስ ይለኛል) ሰማዩ ባይኖረው ምንም ደመና (እኔ ግን (2x) ደስ ይለኛል) ባዶ ሸለቆው ውኃ ባይሞላ (እኔ ግን (2x) ደስ ይለኛል) እርሱ አለኝና ረዳቴ ልምንስ ልሥጋ ሆኖኝ ጉልበቴ በሁኔታዎች አልመዝነውም ለዘለዓለም ከእኔ ጋራ ነው (2x) ጌታ ከእኔ ጋራ ነው ኢየሱስ ከእኔ ጋራ ነው ኢየሱስ ከእኔ ጋራ ነው ከእኔ ጋራ ነው ጌታ ከእኔ ጋራ ነው ኢየሱስ ከእኔ ጋራ ነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection