Song Lyrics

በጐነቴ

Temesgen Markos
Sew Biteyek
ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ከአንተ በቀር ከአንተ በቀር መመኪያም የለኝም ከአንተ በቀር (2x) ተስፋ ማደርገው አለኝ የምለው በሕይወት ዘመኔ አንተኑ ብቻ ነው (2x) አንተኑ ብቻ ነው (4x) ዓሣ ከውኃ ውስጥ ሲወጣ ከቶ እንደሌለው የመኖር ተስፋ እኔም ያለአንተ መኖር አልችልም ነፍሴ/ልቤ ወደደህ አልለይህም (2x) በጐነቴ (4x) አለቴ መድሃኒቴ እወድሃለሁ ጉልበቴ እወድሃለሁ ጉልበቴ (4x) ስገረምና ስደነቅ ሁሌ በአንተ ቤት ይለቅ ጌታ ዘመኔ ደግ እንዳንተማ አይቼ አላውቅም ሁሌ መልካም ነህ አትለወጥም (2x) ተስፋ ማደርገው አለኝ የምለው በሕይወት ዘመኔ አንተኑ ብቻ ነው (2x) አንተኑ ብቻ ነው (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection