Song Lyrics

የተጣለው አለ

Temesgen Markos
Sew Biteyek
ግድ ሆነበት በግዞት ማለፍ ባለ ራዕዪው ሲገፋ ለእውነት ቀን ጠብቆ ተስፋ ሊፈጸም ተግዳሮቱ እጅግ ቢበዛም ቃል ያወጣው ታማኝ ነውና ሁሉ አልፎ ድል እንደገና ተሰራጨ መልካሙ ዜና የተጣለው በሕይወት አለና አለ (3x) የተጣለው አለ አለ (3x) የተረሳው አለ የተጣለው አለ የተረሳው አለ (4x) የተጣለው አለ የተረሳው አለ (3x) የተጣለው አለ አለ አለ (4x) አለው ጊዜ አለው ኧረ አለው ሰዓት አለው (2x) ምንም ቢረዝም መንገዱ ሁሉ ለአንዱ ሰገዱ ቀን ጠብቆ ሲመጣ በሹመት ዕጣው ወጣ (2x) ለሁሉም ጊዜ አለው ለሁሉም ለሁሉም ቀን አለው ለሁሉም ወንድሞቹ ወስደው ቢጥሉትም ባልፈጸመው ኃጢአት ቢከሰስም ህልሙ ሳይፈጸም ቃል ያለው አይሞትም (2x) ለሁሉም ጊዜ አለው ለሁሉም ለሁሉም ቀን አለው ለሁሉም ለሁሉም ጊዜ አለው ለሁሉም ለሁሉም ቀን አለው ለሁሉም ወንድሞቹ ወስደው ቢጥሉትም ባልፈጸመው ኃጢአት ቢከሰስም ህልሙ ሳይፈጸም ቃል ያለው አይሞትም (2x) አይሞትም (3x) ህልም ያለው አይሞትም አይሞትም (3x) ህልም ያለው አይሞትም ህልም ያለው አይሞትም ቃል ያለው አይሞትም (2x) ቃል ያለው አይሞትም ህልም ያለው አይሞትም (2x) ቃል ያለው አይሞትም ህልም ያለው አይሞትም ቃል ያለው አይሞትም ቃል ያለው አይሞትም ህልም ያለው አይሞትም ቃል ያለው አይሞትም አይሞትም
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection