Song Lyrics

ቀና አደረገኝ

Temesgen Markos
Yedem Kidan
ጌታ ነው (2x) አሄ ጌታ ነው ሊረዳኝ የደረሰው (2x) አዝ፦ ቀና አደረገኝ ቀና እጄን በእጆቹ ያዘኛ ከፍሎ ባሕሩን አሻገረኝ እኔስ በጌታ አመለጥኩኝ (2x) አመለጥኩኝ እኔስ አመለጥኩኝ (2x) ጠላቴ እዚያው ሰጥሞ ቀረ ኢየሱስ ብቻ ከበረ አልቻልኩትም ብዬ ብዙ ያስቸገረኝን ከእቅሜ በላይ ሆኖ ተራራ ያስገፋኝን አንድ ግዜ ስጠራው ቃል ወጥቶ ከአፉ የከበቡኝ ሁሉ ከአጠገቤ ጠፉ ተበተነ ሰልፉ አዝ፦ ቀና አደረገኝ ቀና እጄን በእጆቹ ያዘኛ ከፍሎ ባሕሩን አሻገረኝ እኔስ በጌታ አመለጥኩኝ (2x) አመለጥኩኝ እኔስ አመለጥኩኝ (2x) ጠላቴ እዚያው ሰጥሞ ቀረ ኢየሱስ ብቻ ከበረ ለምንስ ልረበሽ የያዝኩት ሃይለኛ ወጀቡ ቢበዛም አይደለም ሚተኛ ልረጋጋ በቃ ጉልበቴ አይላላ አጠገቤ ያለው አለው መፍትሄ መላ አልይ ወደሌላ (2x) አዝ፦ ቀና አደረገኝ ቀና እጄን በእጆቹ ያዘኛ ከፍሎ ባሕሩን አሻገረኝ እኔስ በጌታ አመለጥኩኝ (2x) አመለጥኩኝ እኔስ አመለጥኩኝ (2x) ጠላቴ እዚያው ሰጥሞ ቀረ ኢየሱስ ብቻ ከበረ ቀና አደረገኝ (2x) ቀና (2x) እጄን በእጆቹ ያዘና (2x) ባሕሩን ከፍሎ አሻገረኝ (3x) እኔስ በውዴ በጌታዬ አመለጥኩኝ (2x) አመለጥኩኝ (4x) አመለጥኩኝ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection