አዝ፦ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል (4x) መታመኛዬ ነህ መሽሸጊያዬ ነህ ከሌሊቱ ግርማ ድኛለሁ ጉያህ ስር ነኝ በአንተ አምልጫለሁ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አሳለፍከኝ ይዘኀው እጄን በእርሱ ተማምኖ ለሚመካበት አለልኝ ብሎ ለታመነበት ያወጣል እንጂ ከቶ እርሱ አይጥልም እንደሰው አይደል ፈጽሞ አይዋሽም በእጁ ቀርጾ እሱ ለያዘው የጠበቀ ዋስትና አለው (2x) አዝ፦ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል (4x) መታመኛዬ ነህ መሽሸጊያዬ ነህ ከሌሊቱ ግርማ ድኛለሁ ጉያህ ስር ነኝ በአንተ አምልጫለሁ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አሳለፍከኝ ይዘኀው እጄን ከክንፍይ በታች ለተማመነ ሌላውን ትቶ እርሱ አለኝ ላለ ጽኑ መኩሪያ ነው የማይበገር ሁኔታን አይቶ የማይቀየር ጉያው አድርጐ አቅፎ ያሳልፋል ትቶ አይሸስም ይልቅ ያቀርባል (2x) አዝ፦ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል (4x) መታመኛዬ ነህ መሽሸጊያዬ ነህ ከሌሊቱ ግርማ ድኛለሁ ጉያህ ስር ነኝ በአንተ አምልጫለሁ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አሳለፍከኝ ይዘኀው እጄን ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስፈራው ከጨለማው ገዢ ከማይራራው ጋርዶ ሸሽጐ ነፍሴን የአዳነው ልጁ ለሆኑት ደራሽ የሆነው ቢደገፉት የማያሳፍር አርፌያለሁ በእርሱ ጥላ ስር (2x) አዝ፦ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል (4x) መታመኛዬ ነህ መሽሸጊያዬ ነህ ከሌሊቱ ግርማ ድኛለሁ ጉያህ ስር ነኝ በአንተ አምልጫለሁ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አሳለፍከኝ ይዘኀው እጄን