አዝ፦ አንተ ግን (6x) እስከፍጻሜው ሂድ (6x) ይመጣል ሊያሳርፍህ ተግተህ በስፍራህ ቁም ዛሬም ድል አለና አትድከም በርታ ጽና ይመጣል ሊያሳርፍህ ተግተህ በስፍራህ ቁም ዛሬም ድል አለና አትድከም በርታ ጽና ጉልበት ዝሎ አቅም ሲከዳ ተስፋ አትቁረጥ ዐይንህን አንሳ ድካምህን ለእርሱ ንገረው ይረዳሃል የታመነ ነው ሰውን ጥሎ ፈጽሞ አያውቅም እዛው ሆነህ ጠብቀህ ዛሬም ሊጐበኝህ እርሱ ሲመጣ ምርጫ አትውሰድ ከቶ እንዳያጣህ አዝ፦ አንተ ግን (6x) እስከፍጻሜው ሂድ (6x) ይመጣል ሊያሳርፍህ ተግተህ በስፍራህ ቁም ዛሬም ድል አለና አትድከም በርታ ጽና ይመጣል ሊያሳርፍህ ተግተህ በስፍራህ ቁም ዛሬም ድል አለና አትድከም በርታ ጽና አየለብኝ ወጀቡ በእኔ ግራ ገባኝ ዛለ ጉልበቴ አቅም አጣሁ ከእንግዲህ በቃ ጌታን ብዬ ምንስ ሊመጣ የምታየው ተስፋ አስቆራጭ የምጸማው ፍፁም ማይመች ግድ የለህም ምጻቱ ቀርቦ አትመለሰ ግባ በቶሎ አዝ፦ አንተ ግን (6x) እስከፍጻሜው ሂድ (6x) ይመጣል ሊያሳርፍህ ተግተህ በስፍራህ ቁም ዛሬም ድል አለና አትድከም በርታ ጽና ይመጣል ሊያሳርፍህ ተግተህ በስፍራህ ቁም ዛሬም ድል አለና አትድከም በርታ ጽና የሙሽራው መምጫው ቀርቧል ሩቅ አይደለም ከበርህ ደርሷል ያለ ጊዜህ ዘይት ጨርሰህ እንዳያጣህ ከደጃፍ ወጥተህ ይልቅ ንቃ ይሙላ ዘይትህ የመክበሪያ ደርሷል ሰዓትህ ልትደምቅ ከእርሱ ጋራ አይደነጋግዝ መብራትህ ይብራ አዝ፦ አንተ ግን (6x) እስከፍጻሜው ሂድ (6x) ይመጣል ሊያሳርፍህ ተግተህ በስፍራህ ቁም ዛሬም ድል አለና አትድከም በርታ ጽና ይመጣል ሊያሳርፍህ ተግተህ በስፍራህ ቁም ዛሬም ድል አለና አትድከም በርታ ጽና