የእረፍቴ የእረፍቴ ሰዓት (3x) እፎይ ምልበት (2x) ጊዜው ደረሰ ጌታ ሊገለጥ ሊያሳርፈኝ ልጁን ሊያስመልጥ ሊገላግለኝ ልጁን ሊያስመልጥ ደረሰ ጌዘው ደረሰ (2x) ጌታ ሊገለጥ ሊያሳርፈኝ ልጁን ሊያስመልጥ (2x) የእረፍቴ ሰዓት እፎይ ምልበት ምድርን ትቼ የምሄድበት ጊዜው ደረሰ ጌታ ሊገለጥ ሊያሳርፈኝ ልጁን ሊያስመልጥ (3x) አዝ፦ ደረሰ ጊዜው ደረሰ (2x) ደረሰ ጌታ ሊመጣ እፎይ ብዬ ላርፍ ሁሌ በደስታ (5x) ጽዮን አገሬ የተመኘሁሽ ሰዓቱ ደርሷል በዐይኔ ላይሽ ሁሉም ይጠራል ወደአምላኩ ጊዜው ያበቃል የዚህ ዓለም ልኩ ለእኔስ መኖሪያዬ ጌታ አለልኝ የዘለዓለም ቤቴ ሰማይ በአብ ቀኝ እኔስ ማረፊያዬ ጌታ አለልኝ የዘለዓለም ቤቴ ሰማይ በአብ ቀኝ ተስፋ እንደሌላቸው ምድር አፈር ማብቂያቸው ያልፋል የዚህ ዓለም ምኞት አለ በሰማይ ኧረፍት ዛሬ ሰላምን ያጡ ሁሉም ወዴርሱ ይምጡ መጻቱ ጌታ ሊገለጥ ወገኔ ቶሎ ብለህ አምልጥ አዝ፦ ደረሰ ጊዜው ደረሰ (2x) ደረሰ ጌታ ሊመጣ እፎይ ብዬ ላርፍ ሁሌ በደስታ (5x) ፀሐይ ጨረቃ ከቶ የሌለበት በጉ ኢየሱስ የሚያበራበት ጽድቅና እውነት ወደሞላበት ደርሷል ሰዓቱ የምሄድበት በአዲሱ አገሬ ከእርሱ ጋር ሆኜ አመልከዋለሁ ከመጥፋት ድኜ አዝ፦ ደረሰ ጊዜው ደረሰ (2x) ደረሰ ጌታ ሊመጣ እፎይ ብዬ ላርፍ ሁሌ በደስታ (5x) እፎይ ብዬ ላርፍ ሁሌ በደስታ (4x)