አዝ፦ እግዚአብሔር ይበልጣል (4x) ጌታዬ ይበልጣል (4x) የአህዛብ አማልክት ዓይን አላቸው አያዩም አፍ አላቸው አያወሩም ስዕሎች የእኔ ግን የሚሰማ የእኔ ግን የሚመልስ ተወራርጄበት አላፈርኩም በእሱ የእሳት ተገለጠ ይበልጣል ከእነሱ ኃያል ነው ንጉሡ የእነርሱማ ታየ አምላካችን ያሉት ይሰማል ያየናል እያሉ ሚያመልኩት የእኔ ግን (2x) እግዚአብሔር ሲጠራ ከሰማይ ደርሶ ያስመሰክራል እንደሌለው መሳይ ይበልጣል (3x) ከሁሉም አንድ እርሱ ብቻ ነው ሚኖር እንደ ቃሉ አዝ፦ እግዚአብሔር ይበልጣል (4x) ጌታዬ ይበልጣል (4x) የአህዛብ አማልክት ዓይን አላቸው አያዩም አፍ አላቸው አያወሩም ስዕሎች የእኔ ግን የሚሰማ የእኔ ግን የሚመልስ ተወራርጄበት አላፈርኩም በእሱ የእሳት ተገለጠ ይበልጣል ከእነሱ ኃያል ነው ንጉሡ (ኃያል ነው ንጉሡ ይበልጣል ከእነርሱ) ህዝቡን ለመታደግ ከላይ ከተነሳ አለሁኝ እያለ ጠላትም ቢያጋሳ አምላኬ እሱ አይደነግጥም በሰራዊት ብዛት ብቻውን ይበቃል አይፈልግም ረዳት ከሰማይ ከአሪያም ድምጹን ያሰማና ህዝቡን ይታደጋል ጠላትን ያሸሽና አዝ፦ እግዚአብሔር ይበልጣል (4x) ጌታዬ ይበልጣል (4x) የአህዛብ አማልክት ዓይን አላቸው አያዩም አፍ አላቸው አያወሩም ስዕሎች የእኔ ግን የሚሰማ የእኔ ግን የሚመልስ ተወራርጄበት አላፈርኩም በእሱ የእሳት ተገለጠ ይበልጣል ከእነሱ ኃያል ነው ንጉሡ (ኃያል ነው ንጉሡ ይበልጣል ከእነርሱ) በእርሳቸው ምድር በዳጐን ማደሪያ በሚሰገድለት በእራሱ መሰዊያ ሰገደ ሰግዶ በግምባሩ መሪት ላይ ተደፍቶ እሱ እንደማይችል ለእነርሱ አመልክቶ መስክሯል (3x) ጣኦቱ እጅ እግሮቹን ጥሎ ቀርቶ በደረቱ አዝ፦ እግዚአብሔር ይበልጣል (4x) ጌታዬ ይበልጣል (4x) የአህዛብ አማልክት ዓይን አላቸው አያዩም አፍ አላቸው አያወሩም ስዕሎች የእኔ ግን የሚሰማ የእኔ ግን የሚመልስ ተወራርጄበት አላፈርኩም በእሱ የእሳት ተገለጠ ይበልጣል ከእነሱ ኃያል ነው ንጉሡ