Song Lyrics

ያልከው ይሁን

Temesgen Markos
Yedem Kidan
አንተ ያልከው ይሁን በእኔ ላይ (4x) ፍቃድህ ይፈጸም በእኔ ላይ (4x) ሁሉን አስረከብኩህ ሕይወቴን ሰጠሁህ አንተ ያልከው ብቻ ይሁን ተስማማሁ ያለኝን ውሰደው አንተው ታይበት የእኔ ነው የምለው የለኝም ትምክት (2x) ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ ከአንተ ነዉ (2x) የሆነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ ከአንተ ነዉ (2x) የሆነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛልና እኔ ለእኔ ምለው አይሆነኝምና ፍቃድህ በጐ ነው ፍጻሜውም ደስታ አንተ ያልከው ይሁን ይሻለኛል ጌታ (2x) ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ ከአንተ ነዉ (2x) የሆነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection