አለኝ (3x) ሚወራ ዛሬ አለኝ አለኝ ሚወራ ዛሬ እኔ አለኝ (3x) ሚወራ ዛሬ አለኝ አለኝ ሚወራ ዛሬ አቤት አቤት ስራው አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አዝ፦ ፍቅሩ በዛ ለእኔ ያደረገው መድህኔ አላስችል አለኝ ላውጣ ምላሽ ይሆን ዘንድ ላውራ ይሄ ደጉ አምላክ ደጉ ዝም አያሰኝም ፍቅሩ አትታዘቡኝ ልጩህ ተመችቶኛል ደጁ ተመችቶኛል ደጁ (2x) ተመችቶኛል ደጁ (2x) ተመችቶኛል (3x) ደጁ ተመችቶኛል ተመችቶኛል (3x) ምርጫዬ ሆኗል ከደጃፉ ስር ግራ ቀን አላይ ምቹ ነው ፍቅርህ ቀን አይቶ አይገፋም አይለወጥም በሁኔታዎች አይቀየርም አለኝ ያልኩት ሲጠፋ ተስፋ ያደረኩት ሲከዳ ኢየሱሴ ብቻውን ያለአጋዥ ረዳኝ አዝ፦ ፍቅሩ በዛ ለእኔ ያደረገው መድህኔ አላስችል አለኝ ላውጣ ምላሽ ይሆን ዘንድ ላውራ ይሄ ደጉ አምላክ ደጉ ዝም አያሰኝም ፍቅሩ አትታዘቡኝ ልጩህ ተመችቶኛል ደጁ ተመችቶኛል ደጁ (2x) ተመችቶኛል ደጁ (2x) እኔስ (2x) ያረፍኩት የተደላደልኩት ሸክሜን በጌታ ላይ ጥዬ ቀና ብዬ የሄድኩት ቀንበሬን ሰብሮታል የምን አንገት መድፋት መንፈሱ ሲረዳኝ ሲሆንልኝ ስኬት ከእንግዲህ ዓለመለስ እሄዳለሁ ወደፊት ምርጫዬ ልክ ነው የዳንኩበት እውነት አውጥቶ አይጥልም ሁሌ ይሸከማል አያዋርድም ይልቅ ያከብራል ክፉ ተናግሮ ማስቀየም አያውቅም የፍቅር ቃሉ ተነግሮ አያልቅ በሚያባባል ቃሎቹ ውስጤን አሳርፎታል ደስ የሚያሰኘው ምክሩ ደግፎ አቁሞኛል አዝ፦ ፍቅሩ በዛ ለእኔ ያደረገው መድህኔ አላስችል አለኝ ላውጣ ምላሽ ይሆን ዘንድ ላውራ ይሄ ደጉ አምላክ ደጉ ዝም አያሰኝም ፍቅሩ አትታዘቡኝ ልጩህ ተመችቶኛል ደጁ ተመችቶኛል ደጁ (2x) ተመችቶኛል ደጁ (2x) ተመችቶኛል ደጁ (2x) (ተመችቶኛል (2x)) ተመችቶኛል ደጁ (2x) (ተመችቶኛል (2x)) ተመችቶኛል (3x)