Song Lyrics

ሰው ቢጠየቅ

Temesgen Markos
Sew Biteyek
ሰው ቢተየቅ ስለምኞቱ አለው ብዙ የሚናገረው ዛሬ ታይቶ ስለሚጠፋ ይጨነቃል ነገን ሳያውቀው የእኔ መሻት አንድ ነገር ስኖር ሳለሁ በዚች ምድር ሁልጊዜ እንድኖር ከአንተ ጋር አምላኬ ሆይ ይብዛልኝ ፀጋህ ወዳጄ ሆይ ይብዛልኝ ፀጋህ አባቴ ሆይ ይብዛልኝ ፀጋህ የእኔ ቦታ ይሁን አንተ ጋር አድራሻዬ ከዙፋንህ ስር ዛሬም ፀጋህ ያግዘኝና አልታጣም ሁሌ ከእግርህ ስር (2x) በምድር ያለው ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ ምንም ቢለፋ ምንም ቢደከም ሰው የለም ብርቱ ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ በምድር የሚገኝ ፍፁም ያልሆነ ጊዜያዊ ደስታ ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ ዕድሜ የሌለው እንደ እንፋሎት ታይቶ የሚጠፋ ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ (2x) ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ (2x) አልፈልግም ሌላ ሌላ ከአንተ ሌላ ሌላ ሌላ አይሆነኝም ከአንተ ሌላ ሌላ ሌላ አልመኝም ሌላ ሌላ ከአንተ ሌላ ሌላ ሌላ አያምረኝም ሌላ ሌላ ከአንተ ሌላ ሌላ ሌላ ከአንተ ሌላ ሌላ ሌላ (2x) ዘለዓለሜ ይሁን አንተ ጋር አድራሻዬ ከዙፋንህ ስር ዛሬም ፀጋህ ያግዘኝና አልታጣም ሁሌ ከእግርህ ስር (2x) በምድር ያለው ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ ምንም ቢለፋ ምንም ቢደከም ሰው የለም ብርቱ ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ በምድር የሚገኝ ፍፁም ያልሆነ ጊዜያዊ ደስታ ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ ዕድሜ የሌለው እንደ እንፋሎት ታይቶ የሚጠፋ ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ (2x) ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection