እንደልቡ ሃሳብህን ልክ እንደ ፈቃዱ ለእርሱ የተለዩለት ለአንዱ ለሰገዱ መስለውት በመኖር ጌታን ላስከበሩ ዋጋ አለ ከእርሱ ዘንድ ሲመጣ በክብሩ ስለዚህ ወገኔ አስብ አስተውል በዚህች ዓለም ነገር እንዳትታለል አንድ ቀን ወደላይ በክብር ከእርሱ ጋር ስትሄድ በደመና ወደ አምላክ እግዚአብሔር የዘለዓለም ደስታ የሁልጊዜ እረፍት ሃዘን በሌለበት ደስ የሚያሰኝ ገነት ትኖራለህ በዚያች ቅድስቲት ከተማ ስለዚህ ወገኔ ከእርሱ ጋር ተስማማ ኑርለት ኑርለት ለጌታ ኑርለት ኑር እንደሃሳቡ ኑርለት ኑር እንደፈቃዱ ያን ጊዜ ታያለህ እርሱ አንተን መውደዱ እንደፈቃድህ መኖርን መኖርን አስተምረኝ ለሃሳብህ መኖርን መኖርን አለማምደኝ ለፈቃድህ መኖርን መኖረን አስተምረኝ ለሃሳብህ መኖርን መኖርን አለማምደኝ ልኑር (2x) ልኑር (2x) እንደ ፈቃድህ ልኑር እንደ ሃሳብህ ልኑር ፀጋህ ይርዳኝ ጉልበት ስጠኝ እኔ አልችልም ባክህ አግዘኝ (2x) አውቀህ አገልግለህ አምላክህን በክብር ሚገባውን መጽዋት አቅርብ ከእግሩ ስር ከቶ እንዳትሰማ የጠላትን ወሬ ክብርህ ኢየሱስ ነው አስተውል ወገኔ ለአፍታ እንዳትዘነጋ የመቆምህን ሚስጥር ዛሬን የማየትህ በእርሱ ነው በእግዚአብሔር ክብርና ዝና ሃብት ስላለህ ሳይሆን ስለመረጠህ ሰው ስለለየህ አንተን (2x) ኑርለት ኑርለት ለጌታ ኑርለት ኑር እንደሃሳቡ ኑርለት ኑር እንደፈቃዱ ያን ጊዜ ታያለህ እርሱ አንተን መውደዱ እንደፈቃድህ መኖርን መኖርን አስተምረኝ ለሃሳብህ መኖርን መኖርን አለማምደኝ ለፈቃድህ መኖርን መኖረን አስተምረኝ ለሃሳብህ መኖርን መኖርን አለማምደኝ ልኑር (2x) ልኑር (2x) እንደ ፈቃድህ ልኑር እንደ ሃሳብህ ልኑር ፀጋህ ይርዳኝ ጉልበት ስጠኝ እኔ አልችልም ባክህ አግዘኝ (2x)