Song Lyrics

አበርታኝ

አዝ፦ ያልከው ይሆናል (3x) አንተ ያልከው ይሆናል (2x) ከአፍህ ቃል ወጥቶ አንተ ተናግረህ ተስፋ ያረገ አንተን መቼ ከሰረ ሆኖለት ሁሉ ተደላድሎብህ ስጋቱ ጠፋ እፎይ ብሎብህ (2x) እንደ ሰው አይደል መች ትዋሻለህ ያልከው ይሆናል ትፈጽማለህ አምረህ ውብ ሆነህ አንተ ያልከው ጌታ የተናገርከው ሁሉን አሳመርከው (2x) አዝ፦ ያልከው ይሆናል (3x) አንተ ያልከው ይሆናል (2x) ከአፍህ ቃል ወጥቶ አንተ ተናግረህ ተስፋ ያረገ አንተን መቼ ከሰረ ሆኖለት ሁሉ ተደላድሎብህ ስጋቱ ጠፋ እፎይ ብሎብህ (2x) የአንተ ቃል ቃል ነው አይታጠፍም እንዲሁ መጥቶ አይመለስም ይሰራል ያደርጋል ይለውጣል ቃል አጽንቶ ያቆማል ዛሬም ሕያው ሆኗል (2x) አዝ፦ ያልከው ይሆናል (3x) አንተ ያልከው ይሆናል (2x) ከአፍህ ቃል ወጥቶ አንተ ተናግረህ ተስፋ ያረገ አንተን መቼ ከሰረ ሆኖለት ሁሉ ተደላድሎብህ ስጋቱ ጠፋ እፎይ ብሎብህ (2x) አየሁህ ዛሬ ስትሰራ በእኔ ቃልህን ፈጸምከው ታማኝ ነህ ለእኔ ወጣሁኝ አቆመኝ እንደገና ላሰማ ምሥጋና ድንቅ አድርጓልና (2x) አዝ፦ ያልከው ይሆናል (3x) አንተ ያልከው ይሆናል (2x) ከአፍህ ቃል ወጥቶ አንተ ተናግረህ ተስፋ ያደረገ አንተን መቼ ከሰረ ሆኖለት ሁሉ ተደላድሎብህ ስጋቱ ጠፋ እፎይ ብሎብህ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection