Song Lyrics

ዘምር አለኝ

አዝ፦ ዘምር አለኝ (4x) ሥራህ ተሰርቷል ዘምር ቀንበር ተሰብሯል ዘምር ማልቀስ አበቃ ዘምር እኔ ከአንተ ጋር ነኝ ዘምር (2x) አለኝ የሚያስለቅስህን በእኔ ላይ ጣለው ብሎኛል (2x) እርሱ እያለ ለምን ልሥጋ ጌታ እኮ ነው ከእኔ ጋራ የማምለጫ ዓለቴ ነው ጋሻዬና ምርኩዜም ነው (2x) አዝ፦ ዘምር አለኝ (4x) ሥራህ ተሰርቷል ዘምር ቀንበር ተሰብሯል ዘምር ማልቀስ አበቃ ዘምር እኔ ከአንተ ጋር ነኝ ዘምር (2x) አለኝ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ አትስጋ ብሎኛል እርሱ (2x) አልደነግጥ ከቶ አልፈራ ባለ ድል ነኝ ከአምላክ ጋራ ጠላቶቼ ሰምጠው ቀሩ አሻገረኝ ኢኸው ለክብሩ (2x) አዝ፦ ዘምር አለኝ (4x) ሥራህ ተሰርቷል ዘምር ቀንበር ተሰብሯል ዘምር ማልቀስ አበቃ ዘምር እኔ ከአንተ ጋር ነኝ ዘምር (2x) አለኝ ሁሌ ደስ ይበልህ በእኔ ደስ ይበልህ አለኝ፪ መቆዘሜ ለምንድን ነው መተከዜስ ለምንድን ነው ለሚያልፈው ለዚህ ምድር መዘመር ነው ለእርሱ ክብር (2x) አዝ፦ ዘምር አለኝ (4x) ሥራህ ተሰርቷል ዘምር ቀንበር ተሰብሯል ዘምር ማልቀስ አበቃ ዘምር እኔ ከአንተ ጋር ነኝ ዘምር (2x) አለኝ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection