Song Lyrics

አንደኛ

አቤት የእኔ ጌታ አሰራሩ ግሩም ሊዘራ ሲነሳ አንዳች አያግደውም ባለ ብዙ ግርማ አሃ ባለ ብዙ ዝና አሃ እንደ አንተ ያለ ጌታ ኃይልህ የበረታ ሁሌ ድል ነሺ ነህ አንተን ማን ሊረታህ አንደኛ ነህ ጌታ አንደኛ አንደኛ ነህ ጌታ አንደኛ (4x) አንተን ማን ሊረታህ (2x) ጌታዬ ስትሰራ የሚያግድህ የለ አማካሪ ሳይኖር ሁሉን ታደርጋለህ በኃይል በችሎትህ አንተ የበረታህ አቅምህ ሙሉ ነህ መቼም አትረታ ድል ነሽ አንደኛ አንተ የሁሉ ዳኛ (2x) አቤት የእኔ ጌታ አሰራሩ ግሩም ሊዘራ ሲነሳ አንዳች አያግደውም ባለ ብዙ ግርማ አሃ ባለ ብዙ ዝና አሃ እንደ አንተ ያለ ጌታ ኃይልህ የበረታ ሁሌ ድል ነሺ ነህ አንተን ማን ሊረታህ አንደኛ ነህ ጌታ አንደኛ አንደኛ ነህ ጌታ አንደኛ (4x) አንተን ማን ሊረታህ (2x) የሠማይ አንደኛ የምድር አንደኛ ኢየሱስ አንተ ነህ በዓለም ላይ ብቸኛ (2x) በእኔ ልትጠቀም በእኔ ልትሰራ ነጥቀህ አወጣኸኝ ከዚያ ባለጋራ አዲስ ጉዞ ጀመርኩ ከእርሱ ጋር ወደፊት ትንሳኤ ሆነልኝ ሞቴ ወደ ሕይወት ገረመኝ መዳኔ እኔ የአንተ መሆኔ (2x) አቤት የእኔ ጌታ አሰራሩ ግሩም ሊዘራ ሲነሳ አንዳች አያግደውም ባለ ብዙ ግርማ አሃ ባለ ብዙ ዝና አሃ እንደ አንተ ያለ ጌታ ኃይልህ የበረታ ሁሌ ድል ነሺ ነህ አንተን ማን ሊረታህ አንደኛ ነህ ጌታ አንደኛ አንደኛ ነህ ጌታ አንደኛ (4x) አንተን ማን ሊረታህ (2x) ካልታሰበ ስፍራ ከተናቀ ቦታ ታናሹ ሊከብር ሊታሰብ በጌታ ኮተቱን ሊያስጥለው ወደላይ ሊያወጣው ተራው ደረሰለት ከፍታው ላይ ሊያወርሰው ከበረ ትንሹ ፈጣን ነው ደራሹ (2x) አቤት የእኔ ጌታ አሰራሩ ግሩም ሊዘራ ሲነሳ አንዳች አያግደውም ባለ ብዙ ግርማ አሃ ባለ ብዙ ዝና አሃ እንደ አንተ ያለ ጌታ ኃይልህ የበረታ ሁሌ ድል ነሺ ነህ አንተን ማን ሊረታህ አንደኛ ነህ ጌታ አንደኛ አንደኛ ነህ ጌታ አንደኛ (4x) አንተን ማን ሊረታህ (2x) የሠማይ አንደኛ የምድር አንደኛ ኢየሱስ አንተ ነህ በዓለም ላይ ብቸኛ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection