Song Lyrics

ስገረም

አየሁ እንደ አንተ ያለ የለም ኢየሱስ እንደ አንተ ያለ ኢየሱስ የለም ወዳጅ ቢሆን አዝ፦ ጓዳዬ ሲሞላ ስገረም ኦሆ ስገረም ያሰብኩት ሲሳካ ስገረም አሄ ስገረም የለመንኩት ሲሆን ስገረም እኔ ስገረም አየሁ ወዳጅ እንደ አንተ የለም አየሁ አባት እንደ አንተ የለም አየሁ ውዴ እንደ አንተ የለም ስራዬ ተሰርቶ ሁሉ ነገር አልቆ በምሥጋና ሞላኝ መርገሜን ወስዶ ስገረም ስደነቀኝ ሚስጥሩ ሰገባኝ የጥያቄዬ መልስ ጌታዬ ሆነልኝ አዝ፦ ጓዳዬ ሲሞላ ስገረም ኦሆ ስገረም ያሰብኩት ሲሳካ ስገረም አሄ ስገረም የለመንኩት ሲሆን ስገረም እኔ ስገረም አየሁ ወዳጅ እንደ አንተ የለም አየሁ አባት እንደ አንተ የለም አየሁ ውዴ እንደ አንተ የለም እጄን በአፌ ጭኜ ዛሬ እንዳመሰግን መከራዬን ድልድይ አድርጐ አሻገረኝ በአለፍኩት ጐዳና ከእኔስ አይለየኝ ተገረም ብሎኛል ይህን ፀጋ ሰጥቶኝ አዝ፦ ጓዳዬ ሲሞላ ስገረም ኦሆ ስገረም ያሰብኩት ሲሳካ ስገረም አሄ ስገረም የለመንኩት ሲሆን ስገረም እኔ ስገረም አየሁ ወዳጅ እንደ አንተ የለም አየሁ አባት እንደ አንተ የለም አየሁ ውዴ እንደ አንተ የለም በጨነቀኝ ጊዜ ወደ አምላኬ ጮህኩኝ ማድጋዬን ሞላው መጥቶ አሳረፈኝ ተደላድልኩ በቃ ተሞላ ጓዳዬ ተትረፍርፎልኛል ተከፍሎ እዳዬ [1] አዝ፦ ጓዳዬ ሲሞላ ስገረም ኦሆ ስገረም ያሰብኩት ሲሳካ ስገረም አሄ ስገረም የለመንኩት ሲሆን ስገረም እኔ ስገረም አየሁ ወዳጅ እንደ አንተ የለም አየሁ አባት እንደ አንተ የለም አየሁ ውዴ እንደ አንተ የለም
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection