Song Lyrics

ኃይል አለ

አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (2x) ከእኔ ጋር ያለው (4x) ዛሬም ኃይለኛ ነው (2x) ከእኔ ጋር ያለው (4x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (4x) አልዝልም ልሂድ ወደፊት አልቀርም ባለሁበት ወጣለሁ እዘረጋለሁ ያለኝን ሄጄ ወርሳለሁ (2x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (2x) ከእኔ ጋር ያለው (4x) ዛሬም ኃይለኛ ነው (2x) ከእኔ ጋር ያለው (4x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (4x) የጠራኝ የታመነ ነው አልፈራም ለእኔ ጋሻ ነው መንፈሱ በላዬ ወርዷል እንድቆም ጉልበት ሆኖኛል (2x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (2x) ከእኔ ጋር ያለው (4x) ዛሬም ኃይለኛ ነው (2x) ከእኔ ጋር ያለው (4x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (4x) ብርቱ ነኝ ዛሬም በጌታ ልዘምር ትጥቄን ሳልፈታ ኃይል አለ ዛሬ እንደገና ድሉ የእኔ የእኔ ነውና (2x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (2x) ከእኔ ጋር ያለው (4x) ዛሬም ኃይለኛ ነው (2x) ከእኔ ጋር ያለው (4x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection