Song Lyrics

ለምን ቆዝማለሁ

አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (ጉልበታም) ዛሬም ጉልበታም ነው ከእኔ ጋራ ያለው (ከእኔ ጋራ) ከእኔ ጋራ ያለው (3x) (ኃይለኛ ነው) ዛሬም ኃይለኛ ነው ኃይለኛ ዛሬም ኃይለኛ ነው (ኃይለኛ) ከእኔ ጋራ ያለው (ከእኔ ጋራ) ከእኔ ጋራ ያለው (3x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (4x) አልዝልም ልሂድ ወደፊት አልቀርም ባለሁበት ወጣለሁ እዘረጋለሁ ያለኝን ሄጄ እወርሳለሁ (2x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (ጉልበታም) ዛሬም ጉልበታም ነው ከእኔ ጋራ ያለው (ከእኔ ጋራ) ከእኔ ጋራ ያለው (3x) (ኃይለኛ ነው) ዛሬም ኃይለኛ ነው ኃይለኛ ዛሬም ኃይለኛ ነው (ኃይለኛ) ከእኔ ጋራ ያለው (ከእኔ ጋራ) ከእኔ ጋራ ያለው (3x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (4x) የጠራኝ የታመነ ነው አልፈራም ለእኔ ጋሻ ነው መንፈሱ በላዬ ወርዷል እንድቆም ጉልበት ሆኖኛል (2x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (ጉልበታም) ዛሬም ጉልበታም ነው ከእኔ ጋራ ያለው (ከእኔ ጋራ) ከእኔ ጋራ ያለው (3x) (ኃይለኛ ነው) ዛሬም ኃይለኛ ነው ኃይለኛ ዛሬም ኃይለኛ ነው (ኃይለኛ) ከእኔ ጋራ ያለው (ከእኔ ጋራ) ከእኔ ጋራ ያለው (3x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (4x) ብርቱ ነኝ ዛሬም በጌታ ልዘምር ትጥቄን ሳልፈታ ኃይል አለ ዛሬ እንደገና ድሉ የእኔ የእኔ ነውና (2x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (ጉልበታም) ዛሬም ጉልበታም ነው ከእኔ ጋራ ያለው (ከእኔ ጋራ) ከእኔ ጋራ ያለው (3x) (ኃይለኛ ነው) ዛሬም ኃይለኛ ነው ኃይለኛ ዛሬም ኃይለኛ ነው (ኃይለኛ) ከእኔ ጋራ ያለው (ከእኔ ጋራ) ከእኔ ጋራ ያለው (3x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection