Song Lyrics

መልካም ነህ

እጄን ይዘህ አንተ ስትመራኝ ለእራስ ዓላማ ስትለየኝ መልካምነትህን ያን ጊዜ አየሁ እንኳን አየኸኝ በአንተ ወግ አየሁ (2x) አዝ፦ አንተ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ጌታ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ለእኔ ልዩ ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ሞቴን ሲመኘው ያ ክፉ ጠላት በአንተ ግን ዛሬ አገኘሁ ሕይወት ላብዛ ምሥጋና ላሰማ ዜማ ጠላት እያየ ጆሮው እየሰማ (2x) አዝ፦ አንተ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ጌታ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ለእኔ ልዩ ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) አልሻም ሌላ አንተ አለህልኝ መልካም አሳቢዬ ወዳጅ የሆንከኝ ኮራሁብህ (በቃ) አላፍርም በአንተ ገላግለኸኛል ለይተህ አንተ (2x) አዝ፦ አንተ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ጌታ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ለእኔ ልዩ ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (2x) ለእኔ ልዩ ነህ ለእኔ ለእኔ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection