መክበሬ በአንተ ነው እንዲህ መዘመሬ ከፍታ ላይ ወጣሁ ጸንቶ ቆሟል እግሬ (2x) ቅባቱን ለቆብኝ በእኔ ከከበረ ገና እዘምራለሁ ጠላቴ ሆይ ስማ ቅባቱ በእኔ ላይ አለው ልዩ አላማ (2x) አለው ልዩ አላማ (2x) አዝ፦ አቤት (3x) አቤት (2x) የአምላኬ ድንቅ ስራው ይገርመኛል ይደንቀኛል እንዲህ ማክበሩ ይገርመኛል ማሳመሩ ይደንቀኛል እኔን መምረጡ ይገርመኛል ሰው ማድረጉ ይገርመኛል ታናሽነቴን አይተህ ሳትንቀኝ ከማህጸን ሳልወጣ አንተ የለየኸኝ ጌታ የለየኸኝ ገሃድ አወጣኸኝ ነገር አለ በእኔ ይገለጥ ክብርህ ቅባቱ ይጨምር የምትሰራው በእኔ (2x) የምትሰራው በእኔ (2x) አዝ፦ አቤት (3x) አቤት (2x) የአምላኬ ድንቅ ስራው ይገርመኛል ይደንቀኛል እንዲህ ማክበሩ ይገርመኛል ማሳመሩ ይደንቀኛል እኔን መምረጡ ይገርመኛል ሰው ማድረጉ ይገርመኛል አንተ ከመረጥከኝ ልጅህ ካደረከኝ በሰጠኸኝ ፀጋ ታማኝ ሰው አድርገኝ (2x) ይህ ገና ጅምር ነው አለ ገና ገና እወርሳለሁ (2x) እወርሳለሁ ገና (2x) እወርሳለሁ ገና (2x) አዝ፦ አቤት (3x) አቤት (2x) የአምላኬ ድንቅ ስራው ይገርመኛል ይደንቀኛል እንዲህ ማክበሩ ይገርመኛል ማሳመሩ ይደንቀኛል እኔን መምረጡ ይገርመኛል ሰው ማድረጉ ይገርመኛል