Song Lyrics

ፋሬስ

ምድራዊ ሃሳብ ይዘህ የምትኖር እየጫርክ??? እንደሲዖል ዘንዶ ደካማ ምክር ሆንክ ዘመን መጥቶልሃል ጥሰህ እንድትወጣ በእኔ ክንፍ ስር በረህ ልትቆም በከፍታ አዝ፦ ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ (አሃሃ) ፋሬስ (አሄሄሄ) አንተ ፋሬስ ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ ፋሬስ (አሃሃሃ) አንተ ፋሬስ ጥሰህ ውጣ አትደበቅ ቶሎ አምልጥ አትቀመጥ ስፍራህ እዚህ እዛ አይደለም ጥሰህ ውጣ ጥሰህ ውጣ ለዘለዓለም ጽኑ የአጋዥ ቀንበር ተጭኖህ የጐበጥክ ማን ያላቅቀኛል ብለህ የተጨነክ ቅባት ተለቀቀ ቀንበርን የሚሰብር አንተ እኮ ፋሬስ ነህ ተነስ ጌታን አክብር አዝ፦ ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ (አሃሃ) ፋሬስ (አሄሄሄ) አንተ ፋሬስ ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ ፋሬስ (አሃሃሃ) አንተ ፋሬስ ጥሰህ ውጣ አትደበቅ ቶሎ አምልጥ አትቀመጥ ስፍራህ እዚህ እዛ አይደለም ጥሰህ ውጣ ጥሰህ ውጣ ለዘለዓለም ሚድያም አስፈራርቶህ ተደብቀህ ያለህ እግዚአብሔር ትቶኛል ብለህ የተማረርህ ችግር ተፈራርቆ ዝለህ የደካከምክ መጣስ የምትችል ጽኑና ሓያል ነህ አዝ፦ ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ (አሃሃ) ፋሬስ (አሄሄሄ) አንተ ፋሬስ ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ ፋሬስ (አሃሃሃ) አንተ ፋሬስ ጥሰህ ውጣ አትደበቅ ቶሎ አምልጥ አትቀመጥ ስፍራህ እዚህ እዛ አይደለም ጥሰህ ውጣ ጥሰህ ውጣ ለዘለዓለም ሃይማኖትና ወግ ባህል ተጭኖህ ሰው ምን ይለኝ ይሆን ብለህ የፈራህ ዳግም ልትወለድ ጥሰህ እንድትወጣ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ከሰማያት መጣ አዝ፦ ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ (አሃሃ) ፋሬስ (አሄሄሄ) አንተ ፋሬስ ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ ፋሬስ (አሃሃሃ) አንተ ፋሬስ ጥሰህ ውጣ አትደበቅ ቶሎ አምልጥ አትቀመጥ ስፍራህ እዚህ እዛ አይደለም ጥሰህ ውጣ ጥሰህ ውጣ ለዘለዓለም
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection