Song Lyrics

አወራለሁ ስራህን

አዝ፦ አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (2x) አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (2x) አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (2x) አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (2x) ከአንተ ሌላ ጌታ ስላላየሁ ከአንተ ሌላ አባት ስላላየሁ ከአንተ ሌላ አምላክ ስላላየሁ ከአንተ ሌላ ወዳጅ ስላላየሁ (2x) ጌታ ስላላየሁ አባት ስላላየሁ አምላክ ስላላየሁ ወዳጅ ስላላየሁ (2x) ዝም አያሰየኝም ፍቅርህ ውስጤ ገብቶ እንዲህ ያዘምረኛል አንደበቴን ከፍቶ ባዜምልህ ጌታ ይሄ መች በቃና ስራህን ልናገር አንተ ነህ ገናና አንተ ነህ ገናና (2x) ጌታ ነህ ገናና (2x) አንተ ነህ ገናና (2x) ጌታ ነህ ገናና (2x) አዝ፦ አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (2x) አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (2x) ከአንተ ሌላ ጌታ ስላላየሁ ከአንተ ሌላ አባት ስላላየሁ ከአንተ ሌላ አምላክ ስላላየሁ ከአንተ ሌላ ወዳጅ ስላላየሁ (2x) ጌታ ስላላየሁ አባት ስላላየሁ አምላክ ስላላየሁ ወዳጅ ስላላየሁ (2x) የሚመስልህ አንተን አንዳች ስላጣሁኝ የሁሉ የበላይ ጌታ አንተን አደረኩኝ ከአንተ ሌላ ወዳጅ ፈጽሞ የለኝም ዛሬም ሾሜሃለሁ ጌታ ክበርልኝ ጌታ ክበርልኝ (4x) አባት ክበርልኝ (4x) አዝ፦ አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (2x) አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (2x) ከአንተ ሌላ ጌታ ስላላየሁ ከአንተ ሌላ አባት ስላላየሁ ከአንተ ሌላ አምላክ ስላላየሁ ከአንተ ሌላ ወዳጅ ስላላየሁ (2x) ጌታ ስላላየሁ አባት ስላላየሁ አምላክ ስላላየሁ ወዳጅ ስላላየሁ (2x) የውስጤን ብናገር ዘርዝሬ ባወራው ለእኔ እያደረከው ከአይምሮ በላይ ነው ዝም ማለት ስላልቻልኩ ለአንተ ልዘምር የተደረገልኝ ለእኔ አያልቅ ቢነገር አያልቅ ቢነገር (8x) አዝ፦ አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (2x) አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (2x) ከአንተ ሌላ ጌታ ስላላየሁ ከአንተ ሌላ አባት ስላላየሁ ከአንተ ሌላ አምላክ ስላላየሁ ከአንተ ሌላ ወዳጅ ስላላየሁ (2x) ጌታ ስላላየሁ አባት ስላላየሁ አምላክ ስላላየሁ ወዳጅ ስላላየሁ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection