Song Lyrics

ማነው እንዳንተ

ማነው እንደአንተ ድንጋይ አንከባሎ ማነው እንደአንተ መቃብር ፈንቅሎ ማነው እንደአንተ ድል አድርጐ የተነሳ ማነው እንደአነት የይሁዳ አንበሳ (2x) አዝ፦ ኧረ ማነው እንደአንተ ኧረ ማነው ኃይለኛ ኧረ ማነው እንደአንተ ኧረ ማነው ኧረ ማነው (2x) ማነው እንደአንተ ኃይሉ የበረታ ማነው እንደአንተ በሁሉ ላይ ጌታ ማነው እንደአንተ ማኅተሙን የፈታ ማነው እንደአንተ ጨካኙን የረታ (2x) አዝ፦ ኧረ ማነው እንደአንተ ኧረ ማነው ኃይለኛ ኧረ ማነው እንደአንተ ኧረ ማነው ኧረ ማነው (2x) ማነው እንደአንተ ዙፋኑ በሰማይ ማነው እንደአንተ የሁሉ የበላይ ማነው እንደአንተ ከብሮ ደምቆ ሚታይ ማነው እንደአንተ ገናና ኤልሻዳይ (2x) አዝ፦ ኧረ ማነው እንደአንተ ኧረ ማነው ኃይለኛ ኧረ ማነው እንደአንተ ኧረ ማነው ኧረ ማነው (2x) ማነው እንደአንተ ድንጋይ አንከባሎ ማነው እንደአንተ መቃብር ፈንቅሎ ማነው እንደአንተ ድል አድርጐ የተነሳ ማነው እንደአነት የይሁዳ አንበሳ (2x) አዝ፦ ኧረ ማነው እንደአንተ ኧረ ማነው ኃይለኛ ኧረ ማነው እንደአንተ ኧረ ማነው ኧረ ማነው (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection