አዝ፦ እንዴት ተደርጐ ይወራል ከቁጥር በዛ ስራህ ከቁጥር በዛ ስራህ ጌታዬ ከቁጥር በዛ ስራህ ከቁጥር በዛ ስራህ አባባ ከቁጥር በዛ ስራህ (2x) ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ባወራው ብናገር አልጨርሰው ለእኔ ያደረከው እጅግ ብዙ እንዴት ብዬ ላውራው ስራህ ብዙ (3x) አዝ፦ እንዴት ተደርጐ ይወራል ከቁጥር በዛ ስራህ ከቁጥር በዛ ስራህ ጌታዬ ከቁጥር በዛ ስራህ ከቁጥር በዛ ስራህ አባባ ከቁጥር በዛ ስራህ የተደረገልኝ የሆነልኝ ከአይምሮ በላይ ነው የሰራልኝ ብዙ ተደርጐልኝ አይቻለሁ ልናገረው ቃላት አጥቻለው እንዲያው ተመስገን እላለሁ አዝ፦ እንዴት ተደርጐ ይወራል ከቁጥር በዛ ስራህ ከቁጥር በዛ ስራህ ጌታዬ ከቁጥር በዛ ስራህ ከቁጥር በዛ ስራህ አባባ ከቁጥር በዛ ስራህ አንደበቴን ልክፈት ልናገረው ላሰማ ስራህን ልተርከው ከቁጥር በላይ ነው የአንተ ስራ እንዴትስ አድርጌ እንዴት ላውራ አስገረመኝ የአንተ ስራ አዝ፦ እንዴት ተደርጐ ይወራል ከቁጥር በዛ ስራህ ከቁጥር በዛ ስራህ ጌታዬ ከቁጥር በዛ ስራህ ከቁጥር በዛ ስራህ አባባ ከቁጥር በዛ ስራህ (2x)