Song Lyrics

ውዱ ባለውለታዬ

Tagay Woldemariam
Bizu Zemen Yeteshekemkegn
ሰላምህ በውስጤ እንደ ወንዝ ይፈሳል ከአንተ የተነሳ ሁሉ ሆኖልኛል እኔም ምሥጋናዬን በፊትህ ልሰዋ ባይስተካከልም ከውለታህ ጋራ ሰላምህ በውስጤ እንደ ወንዝ ይፈሳል ከአንተ የተነሳ ሁሉ ሆኖልኛል እኔም ምሥጋናዬን በፊትህ ልሰዋ ባይስተካከልም ከውለታህ ጋራ (2x) አዝ፦ ውዱ ባለውለታዬ ኢየሱስ ጌታዬ (2x) ክብርን ለአንተ እሰጣለሁ ማዳንህን አወራለሁ) ( (4x) እንተ አምላኬ ነህ እኔም የአንተ ልጅ ነኝ የሚያስደነግጠኝ ምንድነው ሚያሰጋኝ ክንድህን ታምኘው በሰላም እኖራለሁ ሁልጊዜ በዜማ ደስ አስኝሃለሁ (2x) አዝ፦ ውዱ ባለውለታዬ ኢየሱስ ጌታዬ (2x) ክብርን ለአንተ እሰጣለሁ ማዳንህን አወራለሁ) ( (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection