Song Lyrics

ብዙ ዘመን የተሸከመኝ

Tagay Woldemariam
Bizu Zemen Yeteshekemkegn
አዝ፦ ብዙ ዘመን የተሸክምከኝ በሃሩሩ ጥላ የሆንክልኝ በዘላለም ፍቅርህ የወደድከኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ (2x) ውለታህን ከቶ አልረሳውም በቃላት ልገልጸው እኔ አልችልም ለአንተ በመሰጠት ከነፍሴ ላክብርህ ላንግስህ ኢየሱሴ ለአንተ በመሰጠት ከነፍሴ ላክብርህ ላንግስህ ኢየሱሴ (2x) ወደኸኛል አና አዳንከኝ በምህረትህ ዳግም አሰብከኝ ልዩ ነው አምላኬ ሆይ ፍቅርህ አስገረመኝ እኔን መወደድህ) (2x) አዝ፦ ብዙ ዘመን የተሸክምከኝ በሃሩሩ ጥላ የሆንክልኝ በዘላለም ፍቅርህ የወደድከኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ (4x) ውለታህን ከቶ አልረሳውም በቃላት ልገልጸው እኔ አልችልም ለአንተ በመሰጠት ከነፍሴ ላክብርህ ላንግስህ ኢየሱሴ) (2x) ወዳጄ ሆይ ፍቅርህ ደንቆኛል እጄን በአፌ አስጭኖኛል ለአንተ ከመዘመር ለዘለዓለም ላፍታ ወደኋላ አልልም (2x) አምላኬን ጠርቸው አላፈርኩም በእርሱ ተማምኜም አልከሰርኩም ስጠራው በድንገት ደርሶልኛል በከፍታዎች ላይ አቁሞኛል ስጠራው በድንገት ደርሶልኛል በከፍታዎች ላይ አቁሞኛል (2x) ውለታህን ከቶ አልረሳውም በቃላት ልገልጸው እኔ አልችልም ለአንተ በመሰጠት ከነፍሴ ላክብርህ ላንግስህ ኢየሱሴ) (2x) ወድቄ አልቀረሁም ተነሳሁኝ በአምላኬ ዳግመኛ ታሰብኩኝ ዛሬ በሰገነት ላይ ቆሜ ሰዋለሁ ምሥጋና ደጋግሜ (2x) ወድቄ አልቀረሁም ተነሳሁኝ በአምላኬ ዳግመኛ ታሰብኩኝ ዛሬ በሰገነት/በከፍታዎች ላይ ቆሜ እሰዋለሁ ምሥጋና ደጋግሜ (2x) አዝ፦ ብዙ ዘመን የተሸክምከኝ በሃሩሩ ጥላ የሆንክልኝ በዘላለም ፍቅርህ የወደድከኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ተባረክልኝ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection