Song Lyrics

ምሥጋና ለአንተ ብቻ

Tagay Woldemariam
Bizu Zemen Yeteshekemkegn
አዝ፦ ጌታ ለእኔ ያላረከው ምን አለ አንተ ለእኔ ያላረከው ምን አለ ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛል እኔም አንተን ላመልክ ይገባኛል (3x) አዝ፦ ጌታ ለእኔ ያላረከው ምን አለ አንተ ለእኔ ያላረከው ምን አለ ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛል እኔም አንተን ላመልክ ይገባኛል (3x) አይ ይልኩትን ሁሉ አሳልፈኸኛል እስከ ዛሬ ድረስ ተሸክመኸኛል ውለታህን እያሰብኩ ለአንተ እዘምራለሁ ያደረክልኝን እንዴት እረሳለሁ እንዴት እረሳለሁ (4x) ምሥጋና ለአንተ ብቻ አምልኮም ለአንተ ብቻ ክብርም ለአንተ ብቻ ውዳሴም ለአንተ ብቻ (4x) አዝ፦ ጌታ ለእኔ ያላረከው ምን አለ አንተ ለእኔ ያላረከው ምን አለ ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛል እኔም አንተን ላመልክ ይገባኛል (3x) አምላኬ ላከብርህ ብዙ ምክንያት አለኝ ከአንተ ዘንድ ለኔ የተደረገልኝ ልጅህን በመስጠትህ ነፍሴን ታድገሃል ሁልጊዜ እንዳመልክህ ነጻ አውጥተኸኛል ነጻ አውጥተኸኛል (4x) ምሥጋና ለአንተ ብቻ አምልኮም ለአንተ ብቻ ክብርም ለአንተ ብቻ ውዳሴም ለአንተ ብቻ (4x) አዝ፦ ጌታ ለእኔ ያላረከው ምን አለ አንተ ለእኔ ያላረከው ምን አለ ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛል እኔም አንተን ላመልክ ይገባኛል (3x) ጠላቴ እንዳሰበው አልተሳካለትም ዛሬም በሕይወት አለሁኝ ከቶ አልጠፋሁም ገና በአደባባይ ቆሜ እዘምራለሁ ከቅዱሳን ጋራ ጌታን አመልክሃለሁ ጌታ አመልካለሁ (4x) ምሥጋና ለአንተ ብቻ አምልኮም ለአንተ ብቻ ክብርም ለአንተ ብቻ ውዳሴም ለአንተ ብቻ (7x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection