አዝ፦ ምስኪኑ ተነሳ ከአመድ ላይ አሃሃሃሃ ሊያከብርህም ቆመ በአደባባይ አሃሃሃሃ በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ኦሆሆሆሆ ይሰዋል ምሥጋናን አብዝቶ ኦሆሆሆሆ (2x) አዋጅን በአዋጅ ገልብጦለት ሞቱን ወደ ሕይወት ቀይሮለት ፍጥረት እየሰማ ይዘምራል እግዚአብሔርን ወዶ ያመልከዋል (2x) አዝ፦ ምስኪኑ ተነሳ ከአመድ ላይ አሃሃሃሃ ሊያከብርህም ቆመ በአደባባይ አሃሃሃሃ በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ኦሆሆሆሆ ይሰዋል ምሥጋናን አብዝቶ ኦሆሆሆሆ (2x) ጠላቱ ሊያጠፋው ሲዝትበት መለከት በዙሪያው ሲያስነፋበት እግዚአብሔር ድንገት ከተፍ አለ አዋጅን በአዋጅ ገለበጠ (2x) አዝ፦ ምስኪኑ ተነሳ ከአመድ ላይ አሃሃሃሃ ሊያከብርህም ቆመ በአደባባይ አሃሃሃሃ በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ኦሆሆሆሆ ይሰዋል ምሥጋናን አብዝቶ ኦሆሆሆሆ (2x) የልመናው ቃል ሰምቶለታል ጌታ በአደባባይ አቁሞታል ጠላቱ እያየ እየሰማ ይዘምራል በአዳዲስ ዜማ (2x) አዝ፦ ምስኪኑ ተነሳ ከአመድ ላይ አሃሃሃሃ ሊያከብርህም ቆመ በአደባባይ አሃሃሃሃ በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ኦሆሆሆሆ ይሰዋል ምሥጋናን አብዝቶ ኦሆሆሆሆ (2x) ጌታ ደም ግባቱ ሆኖለታል በሞገስ ላይ ሞገስ አልብሶታል እርሱም ያመልከዋል በመገረም እያለ እንደ እግዚአብሔር/ጌታ ያል የለም (2x) . (1) . እንደ ጌታ (6x) እንደ ጌታ ማን ይሆናል (3x) እንደጌታ እንደ ጌታ ማን ይሆናል (3x) እንደጌታ . (1) . እንደ ጌታ (6x) እንደ ጌታ ማን ይሆናል (3x) እንደጌታ እንደ ጌታ ማን ይሆናል (3x) እንደጌታ