Song Lyrics

አዜምለታለሁ

Tagay Woldemariam
Bizu Zemen Yeteshekemkegn
ካረገልኝ ጋራ አሃሃሃ ባይነጻጸርም (2x) ምሥጋናዬ ለእርሱ አሃሃሃ መካሻ ባይሆንም (2x) እኔስ ለውለታው አሃሃሃምላሽ አጥቻለሁ (2x) ምሥጋናን ሁልጊዜ አሃሃሃ እሰዋለታለሁ (2x) አዝ፦ አዜምለታለሁ በደስታ ብዙ አድርጐልኛል ይህ ጌታ ከአዕምሮዬ በላይ ነውና እሰዋለታለሁ ምሥጋና ምሥጋና (3x) ይገባዋልና ምሥጋና (3x) ይገባዋልና ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ (4x) ይድረስህ ለአንተ ጌታዬ(4x) በመንገዴ ሁሉ አሃሃሃ (ላፍታ ሳይለየኝ) (2x) እጄን በእጁ ይዞ (ለዛሬ አደረሰኝ) (2x) እኔስ ኢየሱሴን አሃሃሃ (ሁሌ አመልከዋለሁ) (2x) አልሰለችም ከቶ (አዜምለታለሁ) (2x) አዝ፦ አዜምለታለሁ በደስታ ብዙ አድርጐልኛል ይህ ጌታ ከአዕምሮዬ በላይ ነውና እሰዋለታለሁ ምሥጋና ምሥጋና (3x) ይገባዋልና ምሥጋና (3x) ይገባዋልና እንደ እርሱ የሚሆን አሃሃሃ እኔስ አላየሁም (2x) በሰማይ በምድር አሃሃሃ ከቶ የትም የለም (2x) ከእናት ከአባትም አሃሃሃ የሚበልጥ ወዳጅ ነው (2x) ታዲያ ይህን ጌታ አሃሃሃ የሚመስለው ማነው (2x አዝ፦ አዜምለታለሁ በደስታ ብዙ አድርጐልኛል ይህ ጌታ ከአዕምሮዬ በላይ ነውና እሰዋለታለሁ ምሥጋና ምሥጋና (3x) ይገባዋልና ምሥጋና (3x) ይገባዋልና ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ (4x) ይድረስህ ለአንተ ጌታዬ(4x) ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ (4x) ይድረስህ ለአንተ ጌታዬ(4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection