ክብር የሚገባው ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) ስግደት የሚገባው ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) ሙገሳ የሚገባው ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) አምልኮ የሚገባው ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) አዝ፦ በአንተ ደስ ይለኛል ሃሴትም አደርጋለሁ የምሥጋና ቅኔን በፊትህ እቀኛለሁ (2x) ሞትን ያሸነፈ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) ሰይጣንን የረታ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) ጸሎትን የሚሰማ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) እንቆቅልሽ ፈቺ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) አዝ፦ በአንተ ደስ ይለኛል ሃሴትም አደርጋለሁ የምሥጋና ቅኔን በፊትህ እቀኛለሁ (2x) የምስኪኑ ወዳጅ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) የደሃ አደግ አባት ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) ታማኝ ሚስጥረኛ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) በጽድቅ የተሞላ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) አዝ፦ በአንተ ደስ ይለኛል ሃሴትም አደርጋለሁ የምሥጋና ቅኔን በፊትህ እቀኛለሁ (2x) እውነተኛ ጌታ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) እውነተኛ አምላክ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) እውነተኛ ወዳጅ ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) እውነተኝ አባት ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) አዝ፦ በአንተ ደስ ይለኛል ሃሴትም አደርጋለሁ የምሥጋና ቅኔን በፊትህ እቀኛለሁ (2x) ሙገሳ የሚገባው ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) ሽብሸባ የሚገባው ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) ጭብጨባ የሚገባው ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) አምልኮ የሚገባው ማነው ቢባል ከአንተ በቀር የለም (2x) አዝ፦ በአንተ ደስ ይለኛል ሃሴትም አደርጋለሁ የምሥጋና ቅኔን በፊትህ እቀኛለሁ (2x)