አዝ፦ ዝናው ይነገር የአምላኬ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የኢየሱስ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የጌታ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የውዴ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር (4x) የምሕረቱ ዝናው ይነገር የፍቅሩ ዝናው ይነገር ቸርነቱ ዝናው ይነገር በጐነቱ ዝናው ይነገር አንተን ተማምነን ዛሬን ደርሰናል ለነገም ቢሆን ስምህ ይበቃናል በአንተ በኢየሱስ ሁሉን ድል አርገን እዚህ ደርሰናል ስምህን ይዘን አዝ፦ ዝናው ይነገር የአምላኬ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የኢየሱስ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የጌታ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የውዴ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር (4x) የምሕረቱ ዝናው ይነገር የፍቅሩ ዝናው ይነገር ቸርነቱ ዝናው ይነገር በጐነቱ ዝናው ይነገር በዓለም ካሉት እጅግም በልጦ ይኖራል ጌታ ዛሬም ተፈርቶ እያሸነፈ በድል የኖረው ኢየሱስ ጌታ ዝናው ድንቅ ነው አዝ፦ ዝናው ይነገር የአምላኬ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የኢየሱስ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የጌታ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የውዴ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር (4x) የምሕረቱ ዝናው ይነገር የፍቅሩ ዝናው ይነገር ቸርነቱ ዝናው ይነገር በጐነቱ ዝናው ይነገር ፍቱን መድኃኒት በእጅ አለ የሚፈውስ ነው ሁሉን የቻለ ደርሶ ሽባውን የተረተረው የፍጥረት ጌታ ሥሙ ኢየሱስ ነው አዝ፦ ዝናው ይነገር የአምላኬ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የኢየሱስ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የጌታ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር የውዴ ዝናው ይነገር ዝናው ይነገር (4x) የምሕረቱ ዝናው ይነገር የፍቅሩ ዝናው ይነገር ቸርነቱ ዝናው ይነገር በጐነቱ ዝናው ይነገር