Song Lyrics

ላደረገልኝ መልካም ምሕረት

Tadesse Mekuria
Tamagn New Egziabher
አዝ፦ ስላደረገልኝ መልካም ምሕረት አልተፈረደብኝ አቤት ደግነት! ተትቶልኝ ብዙ በደሌ ሳይከፈለኝ በቤቱ አለሁ ፀጋው ምሕረቱ ስለደገፈኝ ከሰማይ ላለው እጄን አንስቼ ክብር እሰጣለሁ ዛሬም ፊቱን አይቼ እስቲ ልቁጠረው እርሱ ያደረገውን ታላቅ ምሕረቱን የማይረሳውን አሸጋገረኝ ምሕረቱ አሸጋገረኝ አሸጋገረኝ ደግነቱ አሸጋገረኝ አዝ፦ ስላደረገልኝ መልካም ምሕረት አልተፈረደብኝ አቤት ደግነት ! ተትቶልኝ ብዙ በደሌ ሳይከፈለኝ በቤቱ አለሁ ፀጋው ምሕረቱ ስለደገፈኝ ከሰማይ ላለው እጄን አንስቼ ክብር እሰጣለሁ ዛሬም ፊቱን አይቼ እንዲህ የማረከኝ የእርሱ ምሕረት ሁሌ ያኖረኛል በቤቱ በዕውነት አልዘነጋውም ቸርነቱን አልዘነጋውም አልዘነጋውም በጐነቱን አልዘነጋውም አዝ፦ ስላደረገልኝ መልካም ምሕረት አልተፈረደብኝ አቤት ደግነት! ተትቶልኝ ብዙ በደሌ ሳይከፈለኝ በቤቱ አለሁ ፀጋው ምሕረቱ ስለደገፈኝ ከሰማይ ላለው እጄን አንስቼ ክብር እሰጣለሁ ዛሬም ፊቱን አይቼ የማያልቅ ነው የእርሱ ምሕረት ከዕለት ወደ ዕለት ዕረፍት የሚሰጥ የማያልቅ ነው ምሕረቱ የማያልቅ ነው የማያልቅ ነው ቸርነቱ የማያልቅ ነው አዝ፦ ስላደረገልኝ መልካም ምሕረት አልተፈረደብኝ አቤት ደግነት! ተትቶልኝ ብዙ በደሌ ሳይከፈለኝ በቤቱ አለሁ ፀጋው ምሕረቱ ስለደገፈኝ ከሰማይ ላለው እጄን አንስቼ ክብር እሰጣለሁ ዛሬም ፊቱን አይቼ ጽድቅ የለኝ እኔ የምመካበት በቤቱ መኖር የምችልበት ምሕረቱ ነው ዛሬም ለእኔ ምሕረቱ ነው በጐነቱ ነው ዛሬም ለእኔ በጐነቱ ነው አዝ፦ ስላደረገልኝ መልካም ምሕረት አልተፈረደብኝ አቤት ደግነት! ተትቶልኝ ብዙ በደሌ ሳይከፈለኝ በቤቱ አለሁ ፀጋው ምሕረቱ ስለደገፈኝ ከሰማይ ላለው እጄን አንስቼ ክብር እሰጣለሁ ዛሬም ፊቱን አይቼ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection