Song Lyrics

ታማኝ ነው እግዚአብሔር

Tadesse Mekuria
Tamagn New Egziabher
አዝ፦ ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው እግዚአብሔር (2x) ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ የማይጥል ጌታ እኔ አመልካለሁ በሕይወቴ ውስጥ ክብሩን ስላየሁ ታማኝነቱ ዛሬ አድርሶኛል ለነገም ቢሆን ምን ያሰጋኛል? (4x) አዝ፦ ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው እግዚአብሔር (2x) ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ አይረሳም እርሱ ቃል ኪዳን ያውቃል በምድረ በዳ ሞገስ ይሆናል ታማኙ ጌታ መድሃኒታችን ኪዳን አክባሪ ኢየሱስ ጌታችን አዝ፦ ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው እግዚአብሔር (2x) ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ በሰዎች ዕውቀት በሆነ ዝና በምድር ጥበብ መች ይለካና? የፍቅሩ ዕውቀት አዕምሮን ያልፋል ተአምረኛ ነው ተአምር ሆኖናል አዝ፦ ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው እግዚአብሔር (2x) ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ ጌታ እኮ ቻይ ነው ምን ይሳነዋል? በታላቅ ክንዱ ማስደነቅ ያውቃል በአጋር ሠፈር ተአምር የሠራ በእኛም መንደር ብርሃን አበራ! አዝ፦ ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው እግዚአብሔር (2x) ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection