አዝ፦ ታሪክ ይሠራል ኃይላችን እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን የታመነ ሆኖ የሚኖረው በብርታቱ ጸንቶ ያየነው የታመነው የምናመልከው ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው በዛልን ለእኛ የእርሱ ቸርነት በየቀኑ አየን አቤት ደግነት! እናሞጋግሰው ክበር! እንበለው ሕያው እግዚአብሔር ዛሬም ጌታ ነው! ዕድሜ አበዛልን በቸርነቱ ኢየሱስ አገዘን በደግነቱ ከአንተ ጋር መሆን መርጠናል ጌታ ነህ! ይቻልሃል ኢየሱስ ድል አድራጊ ነህ! ዘለዓለም ብርቱ አምላክ ነህ! አዝ፦ ታሪክ ይሠራል ኃይላችን እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን የታመነ ሆኖ የሚኖረው በብርታቱ ጸንቶ ያየነው የታመነው የምናመልከው ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው በዛልን ለእኛ የእርሱ ቸርነት በየቀኑ አየን አቤት ደግነት! እናሞጋግሰው ክበር! እንበለው ሕያው እግዚአብሔር ዛሬም ጌታ ነው! ዕድሜ አበዛልን በቸርነቱ ኢየሱስ አገዘን በደግነቱ ከአዕላፋት አንተን ወደናል ውዴ ሆይ! ፍቅርህ ገብቶናል ለዛሬም ሆነ ለነገ እንዳንተ ማነው የታመነ? አዝ፦ ታሪክ ይሠራል ኃይላችን እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን የታመነ ሆኖ የሚኖረው በብርታቱ ጸንቶ ያየነው የታመነው የምናመልከው ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው በዛልን ለእኛ የእርሱ ቸርነት በየቀኑ አየን አቤት ደግነት! እናሞጋግሰው ክበር! እንበለው ሕያው እግዚአብሔር ዛሬም ጌታ ነው! ዕድሜ አበዛልን በቸርነቱ ኢየሱስ አገዘን በደግነቱ ኢየሱስ ሁሉን ያደርጋል ጌታችን ምን ይሳነዋል? ሙታንን በሕይወት ያኖራል! አምላኬ ዛሬም ይሠራል! አዝ፦ ታሪክ ይሠራል ኃይላችን እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን የታመነ ሆኖ የሚኖረው በብርታቱ ጸንቶ ያየነው የታመነው የምናመልከው ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው በዛልን ለእኛ የእርሱ ቸርነት በየቀኑ አየን አቤት ደግነት! እናሞጋግሰው ክበር! እንበለው ሕያው እግዚአብሔር ዛሬም ጌታ ነው! ዕድሜ አበዛልን በቸርነቱ ኢየሱስ አገዘን በደግነቱ