በአዲስ ሕይወት ኑሮ ከአንተ ጋር በሰላም በደስታ በፍቅር ኑሮ ናፍቄያለሁ ጌታዬ ቶሎ ና አንተ ነህ ተስፋዬ ኦሆሆሆሆሆሆሆ አዝ፦ ማራናታ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና (2x) ባልተሰማ ቋንቋ ልናገር ከቅዱሳኖች ጋራ ልዘምር ይሄ ነው ናፍቆቴ ቶሎ ና ውዴ ሆይ ኩራቴ አንተ ነህና ኦሆሆሆሆሆሆሆ አዝ፦ ማራናታ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና (2x) አዲሱን ነኝ ለብሼ የታረድከውን በግ ዳስሼ ይህን ለማየት ነው ናፍቆቴ እባክህ ቶሎ ና አባቴ ኦሆሆሆሆሆሆሆ አዝ፦ ማራናታ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና (2x) የምድሩ ኑሮዬ ከአንተ ጋር ጠቅሞኛል ጌታዬ ይኸው ልናገር ግን አሁን ናፍቆቴ ይሄ ነው ማራናታ ጌታ ነው የምለው ኦሆሆሆሆሆሆሆ አዝ፦ ማራናታ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና (4x)