Song Lyrics

የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ

Tadesse Eshete
Yetaredew Beg
የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ደካሞችንም ማገዙ በጀርባው አዝሎ መሸከሙ ከኃጢአት ማንጻት በደሙ (2x) አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ለዚህ ያደረስከኝ አንተ አይደለህም ወይ (2x) እኔስ አይቻለሁኝ ፍቅሩን ከፋንድያ አይ ማንሳቱን ዛሬ ሰው ሆኜ እዘምራለሁ ለዚህ ክብር በቅቻለሁ (2x) አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ለዚህ ያደረስከኝ አንተ አይደለህም ወይ (2x) እጅግ ተንቄ በሰው ዘንድ ተጥዬ ነበር በአመድ ግን ጌታ ኢየሱስ ፈልጐኝ ከኃጢአት/ከጅግር ማጥ ውስጥ አወጣኝ (2x) አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ለዚህ ያደረስከኝ አንተ አይደለህም ወይ (2x) yemeret ayenu eyemarekeye አይገርማችሁም ወይ ወገኖች የልዑል አምላክ ባሪያዎች ተነሱ ዘምሩ ለጌታ እጅግ ብዙ ነው ውለታው (2x) አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ለዚህ ያደረስከኝ አንተ አይደለህም ወይ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection