አዝ፦ በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ በደስታ በሃሴት በዝማሬ ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (2x) ማን ተስፋ ያደርጋል ጽጌሬዳ ጨው ባለው ደረቅ ምድረ በዳ እግዚአብሔር ሁሉን ሲያስተካክለው አይቻለሁ አኔ ለበጐ ነው (5x) አዝ፦ በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ በደስታ በሃሴት በዝማሬ ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (2x) አሁንስ ተስፋዬ ተሟጠጠ ቢመስለኝ ያለቀ የተቆረጠ በጊዜው መጥቶ ውብ አድርጐታል ለእግዚአብሔር ምንድን ይሳነዋል (5x) አዝ፦ በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ በደስታ በሃሴት በዝማሬ ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (2x) ምንተስኖህ ጌታ ምን ያቅትሃል ለሰው የማይቻል ይቻልሃል ታላቁን ተራራ ስትንደው የተመለከተ ምስክር ነው (5x) አዝ፦ በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ በደስታ በሃሴት በዝማሬ ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (2x)