ጊዜ ማይለውጠው የኔ ጌታ በማንም በምንም ማትረታ ከልቤ እወድሃለሁ ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ ንጉስ ያ የለቅሶ ጊዜ የዋይታ ባንዴ ተለወጠ በደስታ የሃዘኑን ጊዜ አሰረሳኝ የጌታዬ ፍቅሩ ሲነካኝ ሲነካኝ /3 ጊዜ ማይለውጠው የኔ ጌታ በማንም በምንም ማትረታ ከልቤ እወድሃለሁ ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ ንጉስ ህይወቴ ተሞልቶ በክፋት ተለውሼ ሳለው በኃጢአት አይንም ከቶ አራራልኝ ጌታዬ ኢየሱስ ሲያገኘኝ ሲያገኘኝ/3 ጊዜ ማይለውጠው የኔ ጌታ በማንም በምንም ማትረታ ከልቤ እወድሃለሁ ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ ንጉስ/2 መኖር አቁሜያለሁ በመላ ማንንም አይገዛኝም ካንተ ሌላ ተማርኬያአለሁ በፍቅርህ አባቴ ነህ አንተ እኔም ልጅህ ጊዜ ማይለውጠው የኔ ጌታ በማንም በምንም ማትረታ ከልቤ እወድሃለሁ ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ ንጉስ