በላይ በከፍታ ስፍራ በሰማይ የሚኖረው ከጨለማ ውስጥ ያወጣን ቀንበሩን የሰበረው ዙፋኑ ከጥንት ብሩክ ነው ከልባችን ክብር እንስጠው በሞቱ ሕይወት የሰጠን ሥሙ እንደሚፈስ ዘይት ነው አዝ፦ የታለ ዕልልታው ጭብጨባው ለኢየሱስ የሚገባው ለከፈለው ዕዳችንን ለአዳናት ነፍሳችንን በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን ሕዝቡን ከስራት የፈታ ለክብሩ ያቆመን ጌታ ድል በድል ያመላለሰን ጠላትን ያዋረደልን በማዕዱ ዙሪያ ሰብስቦ እንደዚህ ላረሰረሰን እረ የታለ ዕልልታ ይህንን ላረገው ጌታ አዝ፦ የታለ ዕልልታው ጭብጨባው ለኢየሱስ የሚገባው ለከፈለው ዕዳችንን ለአዳናት ነፍሳችንን በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን ምህረቱ እጅግ ሰፊ ነው ይቅርታው በጣም ብዙ ነው ከነኃጢያታችን ወዶናል ልንከተለው ይገባናል የነገርነውን ላልረሳ የለመንውን ላልረሳ ለታላቁ አምላካችን ክብር ይሁን ከልባችን አዝ፦ የታለ ዕልልታው ጭብጨባው ለኢየሱስ የሚገባው ለከፈለው ዕዳችንን ለአዳናት ነፍሳችንን በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን ሕዝቡን ከስራት የፈታ ለክብሩ ያቆመን ጌታ ድል በድል ያመላለሰን ጠላትን ያዋረደልን በማዕዱ ዙሪያ ሰብስቦ እንደዚህ ላረሰረሰን እረ የታለ ዕልልታ ይህንን ላረገው ጌታ አዝ፦ የታለ ዕልልታው ጭብጨባው ለኢየሱስ የሚገባው ለከፈለው ዕዳችንን ለአዳናት ነፍሳችንን በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን (2x)