አሸጋገረን ጌታ አሸጋገረን ከኋላችን አየነው ቀይ ባሕርን በጌታዬ ዐይን ለካ ሁሉም ቀላል ነው ሰማይ ምድሩ የእጁ ስራ ነው (2x) አዝ፦ ምድር ሰማይ ቢነዋወጥ የጌታዬ ቃል ፍፁም አይለወጥ ዘንድሮ በዐይኔ ያየሁት ይህን ነው ያመንኩት ጌታ ተዐምረኛ ነው የአብርሃም አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ) የይሳቅ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ) የያቆብ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ) የሚያድን የሚታደግ (አለ ዛሬም አለ) የኤልያስ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ) አለ ዛሬም አለ (2x) ዛሬም አለ ዛሬም አለ አለ ዛሬም አለ ከሰማይ ጠል ወረደ ከምድር ስብ የያእቆብ አምላክ ሰማን መለሰልን በበረሃ ወንዞችን አዘጋጅቶልን አረካን ጌታ አረሰረሰን (2x) አዝ፦ ምድር ሰማይ ቢነዋወጥ የጌታዬ ቃል ፍፁም አይለወጥ ዘንድሮ በዐይኔ ያየሁት ይህን ነው ያመንኩት ጌታ ተዐምረኛ ነው የአብርሃም አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ) የይሳቅ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ) የያቆብ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ) የሚያድን የሚታደግ (አለ ዛሬም አለ) (2x) የኤልያስ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ) አለ ዛሬም አለ (2x) ዛሬም አለ ዛሬም አለ አለ ዛሬም አለ