አዝ፦ ደግሞ ደነገጠ ጠላቴ አየ ያደረገውን በሕይወቴ ውድቀትና ሞቴን ሲጠብቅ ሰማ በማለዳ የድል ድምጽ አሸነፈ የሚል የድል ድምጽ ተሳካለት የሚል የድል ድምጽ ተሻገረ የሚል የድል ድምጽ አልተያዘም የሚል የድል ድምጽ ያመንኩ የእኔ ጌታ የተደገፍኩህ ዘንድሮም አየሁት መልካሙን እጅህን አላፈርኩም እኔ አንተን አስቀድሜ ተሳካልኝ እንጂ በነፍስ በስጋዬ አዝ፦ ደግሞ ደነገጠ ጠላቴ አየ ያደረገውን በሕይወቴ ውድቀትና ሞቴን ሲጠብቅ ሰማ በማለዳ የድል ድምጽ አሸነፈ የሚል የድል ድምጽ ተሳካለት የሚል የድል ድምጽ ተሻገረ የሚል የድል ድምጽ አልተያዘም የሚል የድል ድምጽ የሚታየኝ ነገር ሰፋ ሰፋ ያለ ነው የሚመጣው ዘመን የእኔ የራሴ ነው ራዕይና አላማ ይዤ ወጥቻለሁ አልቆምም አልቆምም እገሰግሳለሁ አዝ፦ ደግሞ ደነገጠ ጠላቴ አየ ያደረገውን በሕይወቴ ውድቀትና ሞቴን ሲጠብቅ ሰማ በማለዳ የድል ድምጽ አሸነፈ የሚል የድል ድምጽ ተሳካለት የሚል የድል ድምጽ ተሻገረ የሚል የድል ድምጽ አልተያዘም የሚል የድል ድምጽ ሊረግመኝ ሲነሳ ኃይሉን አሰባስቦ በከፍታ ስፍራ ተራራ ላይ ሆኖ መጣበት ጌታዬ ቀይር ቃሉን ብሎ ሊረግመኝ የመጣ ሄደ መልካም ብሎ (ሊረግመኝ የመጣ ሄደ መልካም ብሎ) ይህን ላደረገው ለጌታ የታል ዕልልታ የታል (2x) የታል ጭብጨባው የታል (2x) የታል ለጌታ የታል (2x) የታል ለአምልኮ የታል የታል ዕልልታ የታል