Song Lyrics

መዓዛዬ ነህ

አዝ፦ መዓዛዬ ነህ ጣዕም ለኑሮዬ መመኪያዬ ነህ ገንዘቤ አቅሜ አለኝታዬ የእኔ አለኝታዬ (2x) ኢየሱስ (4x) ኢየሱስ (4x) ጠዋት ስነሳ ኢየሱስ እላለሁ በቀን ውሎዬ አነሳሳዋለሁ ማታ ስተኛ ኢየሱስ እላለሁ እኔስ በኢየሱስ አርፌያለሁ ጐዶሎዬ ሞልቶ አይቻለሁ እኔስ በኢየሱስ አምልጫለሁ ጐዶሎው ሞልቶ አይቻለሁ (2x) ኢየሱስ (4x) ኢየሱስ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection