እኔ ያወቅሁት ካወቅሁት ጀምሮ ታሪክ ሲለውጥ በአዲስ አሳምሮ ሰዎችም ሲሉ ሃዘኔን አስረሳኝ የጌቶች ጌታ ነው የይሁዳ አንበሳን አዝ፦ እያሉ ሲመሰክሩ ጌታ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ አዳነኝ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ ልዩ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ አወጣኝ ከእሳት እያሉ ማን ያልወጣ አለ ከጭንቅ ከፍራቱ አንተን አስገብቶ ጌታ በሕይወቱ ተዐምረኛ ሃይለኛ ነህ የተጣለውን ታነሳለህ (3x) ተአምረኛ ሃይለእኛ ነህ በፍቅር ልብን ትይዛለህ የታሰርኩበትም ሰንሰለት ረገፈ የእስር ቤቱ መዝጊያ ራሱ ተከፈተ አዳነኝጌታዬ መልአኩን ልኩ ነፍስም አልቀረኝ አይ አደራረጉ አዝ፦ እያሉ ሲመሰክሩ ጌታ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ አዳነኝ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ ልዩ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ አወጣኝ ከእሳት እያሉ ማን ያልወጣ አለ ከጭንቅ ከፍራቱ አንተን አስገብቶ ጌታ በሕይወቱ ተዐምረኛ ሃይለኛ ነህ የተጣለውን ታነሳለህ (3x) ተአምረኛ ሃይለእኛ ነህ በፍቅር ልብን ትይዛለህ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለ እያሉ ወንድሞች በሆታ ስራህን ያወራሉ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለ እያሉ እህቶች በዕልልታ አንተን ያደንቃሉ ፍቅርህን የቀመሱ በረከትህን ያዩ ከውስጥ ከልባቸው አንተን ያከብራሉ አንተን ያከብራሉ አንተን ያነግሳሉ ቅዱስ ነህ እያሉ (2x)