የትላንቱን ነገር ጌታዬ ካስረሳኝ አምናን አሳልፎ ለዛሬ ካበቃኝ ስለነገው ደግሞ አምኜ ልናገር አለ ከእኔ ጋራ ከቶ የማይደክመው ስለእኔ ሚናገር (3x) አለ ከእኔ ጋራ ከቶ የማይደክመው ስለእኔ ሚናገር (2x) አለ እግዚአብሔር አለ አለ መንፈስ ቅዱስ አለ አለ የሚመራኝ አለ አለ የሚራራልኝ አለ አለ አለ (2x) እረኛ እንደሌለው አልቅበዘበዝም በሚነፍሰው ንፋስ አልነዋወጥም መሠረቴ ጽኑ እንደሆነ አውቃለሁ የማመልከው አምላክ የተናገረውን/የተናገረኝ ሲያደርግ አይቻለሁ (2x) የማመልከው አምላክ የተናገረኝ ሲያደርግ አይቻለሁ (2x) አለ እግዚአብሔር አለ አለ መንፈስ ቅዱስ አለ አለ የሚመራኝ አለ አለ የሚራራልኝ አለ አለ አለ (2x) እንዳለኝ እኖራለሁ እንደተናገረኝ የምትረግጠው ምድር ያንተ ነው እንዳለኝ (2x) እንደንስር በሰማይ በከፍታ እበራለሁ እንደአንበሳ ደቦል በምድር እመላለሳለሁ እመላለሳለሁ (3x) ከልካዬ ኧረ ማነው (2x)