አዝ፦ ምንም ቢባል ምንም (4x) የሚመስለው የለም የትም ቢኬድ የትም (4x) የሚተካው የለም ወደርሱ ቅረቡ ያበራላችኋል ወደርሱ ቅረቡ ፊታችሁ አያፍርም ቸር እንደሆነ ቅመሱ ኑ ከብዙ ፍቅሩ ልበሱ (2x) አዝ፦ ምንም ቢባል ምንም (4x) የሚመስለው የለም የትም ቢኬድ የትም (4x) የሚተካው የለም በትንሽነቴ ያደመጠኝ ጌታ በትንሽነቴ ያናገረኝ ጌታ አልተወኝም በምንም ሁኔታ ልዩ እኮ ነው አቤት የእኔ ጌታ አልጣለኝም በምንም ሁኔታ ታማኝ ነው አቤት የእኔ ጌታ እንደ አቤል መስዋዕት ይሂድ አምልኮዬ እንደ አቤል መስዋዕት ይድረስ ዝማሬዬ የልቤ ይድረስ ለልቤ ጌታዬ (2x) ይኸው ዕልልታ ለኢየሱስ ጌታዬ (2x) ይኸው ጭብጨባ ለኢየሱስ ጌታዬ (2x) ከላይ አይደለም ከላይ ከላይ (4x) ከልቤ የሆነው ይኸው ዝማሬዬ (2x) ከውስጤ የሆነው ይኸው ዕልልታዬ (2x) ይሂድ ይሂድ ይሂድ (4x)