ጌታችንና አምላካችን ክብር ስግደት ይገባሃል ኃይል ብርታት ጥበብ ሞገስ ፍቅር በውስጥህ ተሞልተሃል (2x) መጽሃፉን ወስደህ ማኅተሙን ፈትተሃል የሰዉን ጥያቄ አንተ መልሰሃል ክብር ይገባሃል (4x) ክብር ይገባሃል (2x) ይህን ያዩ ዐይኖቼ ተያዙ በፍቅርህ ተማረከች ነፍሴ (2x) አንተን ያዩ ዐይኖቼ ተያዙ በፍቅርህ ተማረከች ነፍሴ ሥራህን ያዩ ዐይኖቼ ተያዙ በፍቅርህ ተማረከች ነፍሴ ኃይልህ ግሩም ግሩም ግሩምና ድንቅ ነው ስራህ ግሩም ግሩም ግሩምና ድንቅ ነው ሥምህ ግሩም ግሩም ግሩምና ድንቅ ነው ማዳንህ ግሩም ግሩም ግሩምና ድንቅ ነው ይህን ያዩ ዐይኖቼ ተያዙ በፍቅርህ ተማረከች ነፍሴ (2x) አንተን ያዩ ዐይኖቼ ተያዙ በፍቅርህ ተማረከች ነፍሴ ሥራህን ያዩ ዐይኖቼ ተያዙ በፍቅርህ ተማረከች ነፍሴ ስለእኔ የፈሰሰው የደም ዋጋ ስለእኔ የሞተው ጌታ እኔን ነፃ አርጐኛል ከሞት ከኀጢአት ዕዳ ስለእኔ እርሱ ተጐዳ (3x) ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ኢየሱስ ታማኝ ኢየሱስ ታጋዥ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ መሃሪ (2x)